Archives

Tags

  • ሁለት_ጣፋጭ_ቀናት ከኢየሱስ ጋር

    ዮሐንስ ወንጌል 4:40 የሰማርያ ሰዎችም ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ በእነርሱ ዘንድ እንዲኖር ለመኑት፤ በዚያም #ሁለት_ቀን ያህል ኖረ። ይህ ክፍል ኢየሱስ በሰማርያ አንዲትን ሴት ካዋራ እና ብዙ የአንድ ቀን ተአምራት ካደረገ በኃላ የሰማርያ…

  • ሁለተኛ_አይለመደኝም

    ምንም እንኳን እንደብዙዎች ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች በየግዜው እና በተገኘው ምክንያት ሁሉ የሚጋረፉ ወላጆች ባይኖሩኝም ግን (በተለይ ደሞ እኔ ያደኩበት ሰፈር ካሉ ወላጆች አንፃር) አልፎ አልፎም ቢሆን ይቆጡኝ እንደነበር አስታውሳለው። እውነት ለመናገር ስገረፍ ብዙም…