Archives

Tags

  • Home
  • Tag Archives:  beauty
  • ድንቅ ፍቅሩን አይቻለሁ

    መዝሙር 34:8 እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ #ቅመሱ #እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው። ይህ ቃል ከመፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ በጣም የምወደው አብዝቼ የምጠቅሰውም ጭምር ነው። ምን አልባትም በጣም ለብዙ ሰዎች በተደጋጋሚ ሳላካፍላቸው የቀረሁ…