Archives

Tags

  • Home
  • Category Archives: blogs
  • Welcome to Anteshe.org

    I’m Antenhe Deribe Gebremedhin. I was born in Addis Ababa, Ethiopia, and raised in both Awassa and Addis Ababa—two vibrant cities that shaped my values, my love for people, and my sense…

  • ሁለት_ጣፋጭ_ቀናት ከኢየሱስ ጋር

    ዮሐንስ ወንጌል 4:40 የሰማርያ ሰዎችም ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ በእነርሱ ዘንድ እንዲኖር ለመኑት፤ በዚያም #ሁለት_ቀን ያህል ኖረ። ይህ ክፍል ኢየሱስ በሰማርያ አንዲትን ሴት ካዋራ እና ብዙ የአንድ ቀን ተአምራት ካደረገ በኃላ የሰማርያ…

  • ሁለተኛ_አይለመደኝም

    ምንም እንኳን እንደብዙዎች ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች በየግዜው እና በተገኘው ምክንያት ሁሉ የሚጋረፉ ወላጆች ባይኖሩኝም ግን (በተለይ ደሞ እኔ ያደኩበት ሰፈር ካሉ ወላጆች አንፃር) አልፎ አልፎም ቢሆን ይቆጡኝ እንደነበር አስታውሳለው። እውነት ለመናገር ስገረፍ ብዙም…

  • ሰንበት_አይደል ?

    አይሁድ መቼም ስለሰንበት ስታነሱበት እንዴት በደስታ እና ህግን በመጠበቅ እንደሚያከብረው ከነማስጠንቀቂያው እንደሚናገርም ጭምር አወቃለሁ። በአንድ ወቅት የምሰራበት NGO ውስጥ የበላይ አለቆቻችን በጌታ የሆኑ አይሁዳውያን ነበሩ እና ባህላቸውን (ሰንበታቸውን) በተደጋጋሚ ከአርብ ምሽት ጀምሮ…

  • ድንቅ ፍቅሩን አይቻለሁ

    መዝሙር 34:8 እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ #ቅመሱ #እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው። ይህ ቃል ከመፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ በጣም የምወደው አብዝቼ የምጠቅሰውም ጭምር ነው። ምን አልባትም በጣም ለብዙ ሰዎች በተደጋጋሚ ሳላካፍላቸው የቀረሁ…